ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በል እንግዲህ ሕዝቦች ሁሉና በኢየሩሳሌም የቀሩ ሰዎች እንዳደረጉት አንተ በመጀመሪያ ቅደምና በንጉሡ የተወሰነውን ነገር ፈጽም፤ አንተና ልጆችህ ቁጥራችሁ ከንጉሡ ወዳጆች ጋር ይሆናል፤ ብርና ወርቅ ይሰጣችሁና ብዙ ስጦታዎችም ይደረግላችሁና ትከብራላችሁ”። ምዕራፉን ተመልከት |