ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 የንጉሡ መልእክተኞች ማታትያስን እንዲህ አሉት፥ “አንተ በዚች ከተማ ክቡርና ታላቅ ሹም ነህ፤ በልጆችህና በወንድሞችህ የተደገፍህ ነህ። ምዕራፉን ተመልከት |