ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 16:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ዮሐንስና የእርሱ ሰዎች በእነርሱ ፊት ተሰልፈው ቦታ ቦታቸውን ያዙ፤ እነርሱ ወንዙን ለመሻገር የማይደፍሩ መሆናቸውን አውቆ ዮሐንስ ቀድሞአቸው ወንዙን ተሻገረ፤ የእርሱ ሰዎች ይህን አይተው እሱን ተከትለው ተሻገሩ። ምዕራፉን ተመልከት |