ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 16:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ከዚህ በኋላ በማለዳ ተነስተው ወደ ሜዳው ሂዱ፤ እነሆ ብዙ እግረኛና ፈረሰኛ ጦር ውጊያ ለመግጠም ወደ እነርሱ ይመጡ ነበር፤ በመካከላቸው ወንዝ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከት |