ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 16:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ይህን በሰማ ጊዜ ዮሐንስ በጣም ደነገጠ፤ ሊገድሉት የመጡት ሰዎች ይዞ ገደላቸው፤ ምክንያቱም እርሱን ለመግደል መምጣታቸውን አውቆ ነበርና። ምዕራፉን ተመልከት |