ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 16:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ግን አንድ ሰው ቀድሞ ሄደና በጌዘር ለዮሐንስ የአባቱንና የወንድሞቹን መሞት ነገረው፤ በተጨማሪም፤ “አንተንም ለመግደል ሰው ልኳል” ሲለ ነገረው። ምዕራፉን ተመልከት |