ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 16:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ጶጠሎሜዎስ ያደረገውን ነገር ለንጉሡ ጻፈለት፤ ከተሞችንና ገጠሮችን የሚያስረክቡትና የሚረዱት ወታደሮች እንዲልክለትም ጠየቀው። ምዕራፉን ተመልከት |