ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 16:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ስምዖንና ልጆቹ ጠጥተው ሞቅ ባላቸው ጊዜ ጰጠሎሜዎስና የእርሱ ሰዎች ተነሥተው የጦር መሣሪያቸውን እነሡና በግብዣው አዳራሽ ውስጥ ስምዖንን ከበቡት፤ እንዲሁም ሁለቱን ልጆቹንና ከአገልጋዮቹ አንዳንዶቹን ገደሉ። ምዕራፉን ተመልከት |