ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 16:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የአቡቦስ ልጅ በተንኮል በአንዲት ትንሽ ምሽግ ውስጥ ተቀበላቸው። ይህቺ ምሽግ እርሱ የሠራት ዶክ የምትባል ምሽግ ናት። ትልቅ ግብዣ አዘጋጀላቸው፤ ግን በምሽጉ ውስጥ ሰዎችን ሸሸገ። ምዕራፉን ተመልከት |