ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 16:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ስምዖን ሰለሀገሪቱ ከተሞች አስተዳዳር ወዲያ ወዲህ እያለ ይደክም ነበረ፤ ከልጆቹ ከማታትያስና ከይሁዳ ጋር ወደ ኢያሪኮ ወረደ፤ የወረደውም በመቶ ሰባ ሰባት (የካቲት 134) ዓመተ ዓለም የሰባጥ ወር በሆነው በአሠራ አንደኛው ቀን ነው። ምዕራፉን ተመልከት |