ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 16:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ፍላጐቱም በመቀስቀሱ እራሱን የሀገሮች ሁሉ ገዢ ለማድረግ ፈለገ፤ ስለዚህም ስምዖንንና ልጆቹን ለማጥፋት የተንኮል ሐሳብ አደረበት። ምዕራፉን ተመልከት |