ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 16:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የሸሹት ሰዎች በአዛጦስ ገጠር እስካሉት ግንቦች ድረስ ሄዱ፤ ዮሐንስ በእሳት አጋያቸው፤ ከጠላት ወገንም አስር ሺህ ሰዎች ሞቱ፤ ዮሐንስ በሰላም ወደ ይሁዳ አገር ተመለሰ። ምዕራፉን ተመልከት |