ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ቴድሮንን እንደገና ገነባት አነጻት፤ ንጉሡ አዞት እንደነበረው መውጫ ለማግኘትና የይሁዳን አገር መንገዶች ለመሰለል ፈረሰኛና እግረኛ ወታደሮችን እዚያ አስቀመጠ። ምዕራፉን ተመልከት |