ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ሠፈሩን ከአይሁድ ፊት ለፊት እንዲያደርግ፤ ቄድሮንን እንደገነባ፤ መዝጊያዎችዋን እንዲያጠናክርና ሕዝቡንም እንዲወጋ አዘዘው፤ ንጉሡ ትሪፎንን ለመከታተል ገሠገሠ። ምዕራፉን ተመልከት |