ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 መልሱልን ስለምትላቸው ኢዮጴና ጌዘር እንደሆነ እነዚህ ከተሞች በሕዝቡና በሀገራችን ላይ ብዙ ክፉ ነገር ያደረጉ ናቸው፤ ለነዚህ አንድ መቶ መክሊት እንሰጣለን።” አጠናብዩስ ምንም ቃል አልተነፈሰም። ምዕራፉን ተመልከት |