ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ስምዖንም እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “እኛ የያዝነው ጠላቶች ለጥቂት ጊዜ በግፍ የወሰድብንን የአባቶቻችንን ርስት ነው እንጂ የሌላውን ምድር ወይም የሌላውን ሰው ንብረት አይደለም። ምዕራፉን ተመልከት |