ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 አለበለዚያ በእነርሡ ፈንታ አምስት መቶ የብር መክሊት ሰጡ፤ ከዚህም በላይ ደግሞ ስላደረሳችሁት ጥፋትና ጉዳት፥ ስለከተሞች ግብር አምስት መቶ የብር መክሊት ተጨማሪ ስጡ፤ አይሆንም ካላችሁ መጥተን እንዋጋለን”። ምዕራፉን ተመልከት |