ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ከስምዖን ጋር እንዲነጋገር አጤኖበየስን ወደ ስምዖን ላከው፤ ንግግሩም እንዲህ የሚል ነበር፥ “የመንግሥቴ ከተሞች የሆኑትን ኢዮጶን፥ ጌዘርን፥ የኢየሩሳሌምን ምሽግ ይዛችኋል፤ ምዕራፉን ተመልከት |