ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ንጉሥ አንጥዮኩስ ወታደሮች ወደ ዶራ ሳይቋርጡ እንዲጠጉ እያደረገና የጦር መዘውሮች እየሠራ በዶራ አጠገብ ሠፈረ፤ ትሪፎንን ዘግቶበት ስለ ነበር ማንም ሊገባ ወይም ሊወጣ አይችልም ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |