ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እንዲሁም ለሀገሮች ሁሉ፥ ለሳምጳላሚ፥ ለጸሎስ፥ ለሚንጸስ፥ ለሊስዮን፥ ሊቃሪያ፥ ለሳሞስ፥ ለጹንፍልያ፥ ለሲቅያ፥ ለህሊቃርናስ፥ ለሮድስ፥ ለፋሊሌዳ፥ ለቆስ፥ ለሲደን፥ ለአራደን፥ ለጐሪቲና፥ ለቅኒዶስ፥ ለቆጱሮስ፥ ለቄራኔ፥ ተጻፈ። ምዕራፉን ተመልከት |