ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ደብደቤው የሚለው እንዲህ ነበር፥ “ንጉሥ አንጥዮኩስ ለሊቀ ካህናትና ለሕዝብ መሪ ስምዖንና ለአይሁድ ሕዝብም ሰላምታ ያቀርባል። ምዕራፉን ተመልከት |