ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከተማዋን ከበባት፤ መርከቦች በፊትዋ ተሰበሰቡ። ከተማዋም በምድርም፥ በባሕርም ስለተጠቃች ማንም መግባት ወይም መውጣት አይችልም ነበር። መልዕክተኞቹ ከሮም ወደ ይሁዳ ተመለሱ፤ ከሮም ጋር ያለው ግንኙነት ይፋ ተደረገ ምዕራፉን ተመልከት |