ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 ስምዖንም እሺ ብሎ የሊቀ ካህነቱን ሥራና የጦር መሪነቱን፤ የአይሁዳውያንና የካህናት ሹም መሆንን፥ የሁሉ በላይ ራስ መሆንን ተቀበለ። ምዕራፉን ተመልከት |