ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ከሕዝቡም ሆነ ከካህናት መካከል ማንም እርሱ የደነገገውን ማፈረስ አይገባውም፤ የእርሱን ትእዛዝ መቃወም ወይም ያለ እርሱ ፈቃድ በሀገሪቱ ውስጥ ስበስባ ማድረግ ከፋይ መልበስ ወይም የወርቅ መቆለፊያ ማድረግ ማንም አይገባውም። ምዕራፉን ተመልከት |