ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 የተቀደሱ ነገሮች ኃላፊ ነው፤ ሁሉም ሊታዘዙለት ይገባል፤ የሀገሪቱ ጽሑፎች ሁሉ በስሙ እንዲጻፉ ያደርጋል፤ የከፋይና የወርቅ ልብስ እንዲለብስ ይፈቀድለታል። ምዕራፉን ተመልከት |