ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 የጦር መሪና የቤተ መቅደስ ኃላፊ ሆኖ መመረጡን፥ የሥራ መሪዎችንና የሀገር አስተዳዳሪዎችን፥ የጦር መሣሪያና የምሽጐች ኃለፊዎችን ለመሾም መመረጡንም አውቋል፤ ምዕራፉን ተመልከት |