ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 አይሁዳውያንና ካህናት አንድ ታማኝ ነቢይ እስኪነሣላቸው ድረስ ስምዖንን ለዘወትር መሪና ሊቀ ካህናት አድርገው መሾማቸውን ሰምቶ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |