ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ስምዖን በዘመኑ አረማውያንና በዳዊት ከተማ በኢየሩሳሊም የነበሩትን ሰዎች ከሀገሪቱ ነቅሎ ለመጣል ችሏል፤ እነርሱም እዚያ ምሽጋቸውን አድርገው ነበር፤ ከዚያ እየወጡ የቤተ መቅደሱን ዙሪያ ያረክሱ ነበር፤ ለቅድስናው የማይስማማ ነገር ለማድረግ በብርቱ ይጥሩ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |