ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 በዚያን ጊዜ ስምዖን ተነሥቶ ስለ ሕዝቡ ተዋጋ፤ ከገንዘቡም ብዙ ወጪ አድርጐ የብሔራዊ ጦር ሰዎችን አስታወቀ፤ ደሞዛቸውንም ከፈለ። ምዕራፉን ተመልከት |