ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በሀገሪቱ ላይ በደረሱት የማያባሩ በርካታ ጦርነቶች የኢዮአሪብ ልጆች ዘር የሆነው የማታትያስ ልጅ ስምዖን እና ወንድሞቹ ለአደጋ ተጋልጠዋል፤ ቤተ መቅደሳቸውንና ሕግም ተከብረው እንዲኖሩ በማለት የሕዝባቸውን ጠላቶች ተቋቁመዋል፤ ሕዝባቸውንም ታላቅ ክብር አጐናጽፈዋል።” ምዕራፉን ተመልከት |