ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ያንጊዜ በአሳራማኤል፥ በካህናቱና በሕዝቡ፥ በሀገሪቱ ሹማምንትና ሽማግሌዎች በተደረገው ታላቅ ጉባኤ እንዲህ ሲሉ ለእኛ ለእስራኤላውያን አስታውቀውናል። ምዕራፉን ተመልከት |