ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሕዝቡ ደስ ብሎት እነዚህን ሰዎች በክብር ተቀብለቸዋል፤ የንግግራቸውንም ግልባጭ በሕዝቡ መዝገብ ውስጥ አኑሮታል፤ ይህም የተደረገው የእስፖርታ ሕዝብ እያስታወሰሰው እንዲኖር ነው። እንዲሁም ግልባጩ ለሊቀ ካህናት ስምዖን ተጽፎል”። ምዕራፉን ተመልከት |