ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እስፖርታውያን የላኩት የደብዳቤው ግልባጭ እንዲህ ይላል፥ “ሹማምንትና የእስፖርታ ከተማ ለወንድሞቻቸው ለሊቀ ካህናት ሰምዖንና ለሽማግሌዎች፥ ለካህናት ለአይሁድ ሕዝብ ሁሉ ሰላምታ ያቀርባሉ። ምዕራፉን ተመልከት |