ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ዲመትሪዮስ ወደ እርሱ አገር መግባቱን ሰምቶ የፋርስና የሜዶን ንጉሥ አርሴቅስ ዲመትሪዮስን በሕይወቱ ይዞ እንዲያመጣው ከጦር መሪዎቹ አንዱን ላከ፤ ምዕራፉን ተመልከት |