ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ነገር ግን ሕዝቦቹ ሁሉ በጥላቻ ተነሣሥተው እኛን ለመደምሰስ ስለተባበሩብን እኔ ስለ ሕዝቤና ስለ ቤተ መቅደሱ ስለ ሚስቶቻችሁና ስለ ልጆቻችሁ እበቀላለሁ።” ምዕራፉን ተመልከት |