ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:48 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 እርኩሱን ነገር ሁሉ አስወገደ፤ ሕግን ያከብሩ የነበሩትን ሰዎች እዚያ አስቀመጠ፤ ከተማዋን አጠናከረ፤ መኖሪያ ቤቱንም እዚያ ሠራ። ምዕራፉን ተመልከት |