ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 ስምዖን ከእነርሱ ጋር አንድ ስምምነት አደረገና ጦርነቱን አቆመ፤ ነገር ግን ከከተማዋ አባረራቸው፤ ጣዖቶች የነበሩባቸውን ቤቶች አጸዳ፤ ከዚህ በኋላ በዜማና በምስጋና ገባ፤ ምዕራፉን ተመልከት |