ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 የከተማው ነዋሪዎች ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው በበመካበቢያው ግንብ ላይ ወጡ፤ ልብስሳቸውን ቀደዱ፤ ስምዖን ሰላምን እንዲፈጥርና እንዲሰጣቸው ለመኑት። ምዕራፉን ተመልከት |