ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 በእነዚያ ቀናት ስምዖን ጌዘርን ለመውጋት በሁሉም ቦታ በወታደሮቹ አስከበባት ተንቀሳቃሽ ማማ ሠራና ወደ ከተማው አስጠጋው፤ ከምሽጐቹ አንዱን መትቶ አፈራረሰና ያዘው። ምዕራፉን ተመልከት |