ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 በማወቅም ሆነ ባለማወቅ እስከ ዛሬ የተደረገውን ስሕተትና በደል ይቅር ብላችኋል፤ መክፈል የሚገባችሁን የዘውድ ግብርና ከኢየሩሳሌም የሚከፈለውንም ሌላ ግብር ትተንላችኋል፤ ከእንግዲህ ወዲህ አትገደዱም። ምዕራፉን ተመልከት |