ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ስምዖን የይሁዳን አገር ምሽጐች እንደገና ሠራቸው፤ በዙሪያቸው ረዣዥም የግንብ ምሽጐችን ሠራ፤ መዝጊያዎችና መቆለፊያዎች ያሏቸው ታላላቅ መካባቢያዎችንም ሠራ፤ በምሽጐቹ ውስጥ ስንቅ አስገብቶ አስቀመጠ። ምዕራፉን ተመልከት |