ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እንዲህ ሲል አረጋጋቸው፦ “እኔና ወንድሞቼ የአባቴም ቤት ስለ ሕግጋትና ስለ ቤተ መቅደስ ብለን ያደረግነውን ሁሉ ታውቃላችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |