ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በዙሪያቸው በኪነጥበብ የተሠሩ ረዣዥም ዓምዶቹ ላይ በባሕር ላይ የሚሄዱ ሰዎች ሁሉ የሚያዩዋቸውን የዘለዓለም ማስታወሻ የሚሆኑ የጦር መሣሪያዎችና መርከቦች ተቀርጸውባቸው ነበረ። ምዕራፉን ተመልከት |