ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ስምዖን የአባቱና የወንድሞቹ መቃብር በሩቅ እንዲታዩ ብሎ በስተ ኋላውም፥ በስተ ፊቱም በጥርብ ድንጋይ ከፍ አድርጐ ሠራው። ምዕራፉን ተመልከት |