ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ትሪፎን ወደዚያ ለመሄድ ፈረሰኛ ጦሩን በሙሉ አዘጋጀ፤ ግን በዚያች ሌሊት ብዙ በረዶ ጣለ፤ ስለዚህ መሄድ አልቻለም፤ ከዚያ ተነሣና ወደ ገለዓድ አገር አመራ። ምዕራፉን ተመልከት |