ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በዚያን ጊዜ በምሽጉ ውስጥ የነበሩት ሰዎች ቶሎ በበረሃው በኩል እንዲመጣላቸው፥ ስንቅም እንዲልክላቸው ወደ ትሪፎን መልእክተኞች ላኩ። ምዕራፉን ተመልከት |