ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ከዚህ በኋላ ትሪፎን ሀገሪቱን ለመውረርና ለማጥፋት ገሠገሠ፤ ወደ አዶራ በሚወስደው መንገድ ዞሮ ሄደ፤ ግን ስምዖንና የእርሱ ሠራዊት እርሱ በሄደበት ሁሉ እየተከታተሉ ይቃወሙት ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |