ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ስምዖን ምንም እንኳ ይህ ቃል የአታላይነት ቃል መሆኑን ቢያውቅም ከሕዝቡ ታላቅ ጥላቻ እንዳይመጣበት በመፍራት ገንዘቡንና ልጆቹን አስመጣ፥ ምዕራፉን ተመልከት |