ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አሁን አንድ መቶ የብር መክሊትና መያዢያ የሚሆኑ ሁለቱ ልጆቹን ላክልን፤ ይህንንም የምንለው ከተለቀቀ በኋላ እንዳይሸፈትብን ብለን ነው፤ ይህ ከተደረገልን እንለቀዋልን”። ምዕራፉን ተመልከት |