ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ትሪፎን ከብዙ ሠራዊት ጋር ሆኖ ወደ ይሁዳ አገር ለመግባት ከጰጦሎማይዳ ተነሣ፤ ከእርሱ ጋር ምርኮኛውን ዮናታንን ይዞ ሄደ። ምዕራፉን ተመልከት |